እነ በረከት ስሞኦን ተፈረደባቸው

አሥራት:_ሚያዝያ 30/2012 ዓ/ም
የአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በአቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ላይ የእስርና የገንዘብ ቅጣት አስተላልፏል። እነ አቶ በረከት በተከሱሰበት ሙስና እና እና ብልሹ አሰራር ክስ ድንጋጌው ተሻሽሎ ኃላፊነትን በአግባቡ ባለመወጣት በአቶ በረከት ስምኦን ላይ 6 አመት እስራት እና 10 ሺህ ብር እንዲሁም በአቶ ታደሰ ካሳ ላይ 8 አመት እስራት እና 15 ሺህ ብር ቅጣት ተበይኖባቸዋል።
ዘጋቢ:_ ሀምዛ ያሲን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *