የአሥራት ሚድያ በዋሽንግተን ግዛት ምዝገባ በተመለከተ

ውድ የአሥራት ቤተሰቦችና ወዳጆች፤
ከብዙዎቻችሁ በቀረበልን ጥያቄ መሠረት፤ የአሥራት ሚድያ በዋሽንግተን ግዛት መንግሥት ተመዝግቦ ወደሚገኝበት ገጽ ለመግባትና የአመዘጋገቡን ዝርዝር ለመረዳት ትችሉ ዘንድ ከታች የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ (link) እንድትጠቀሙ ስናሳውቅ በደስታ ነው።
ድር ቢያብር፤ አንበሳ ያስር!
የአሥራት ሚድያ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *