July 5, 2020
logo.png

5min10520
ከጠቃላይ ዐቃቤ ሕግና ከፌዴራል ፖሊስ በአሥራት ሚድያ ላይ የቀረበውን ሐሰተኛ ውንጀላ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ፤ ከሁሉ አስቀድመን በሀገራችን ውስጥ ግለሰቦችን በመግደል የፖለቲካ የበላይነትን ለመቆጣጠር የሚሞክሩ ኃይሎች ከሀገር ግንባታ በተቃራኒ የቆሙና የአፍራሽነት ሚናቸው ከፍተኛ የሆነ በመሆኑ፤ ትናንት በሌሎች ዛሬ ደግሞ በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ላይ የተፈጸመውን ግድያ የአሥራት ሚድያ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ በጽኑ የሚያወግዘው መሆኑን እያሳወቅን፤ ለአርቲስት ሀጫሉ […]

June 11, 2020

1min10840
ለሦስት አስርተ ዓመታት ገደማ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ዕልቆ መሳፍርት የሌለው  ግፍ የፈጸመችውና  አሁንም  እየፈጸመች  ያለችውን ሕወሓት በውስጥም  በውጭም ባለው ሕዝብ መራራ ትግልና  ከኢሕአዴግ ውስጥ በሕዝቡ ላይ የሚደረሰውን  ግፍ  ማየት የመረራቸው ኃይሎች ባካሄዱት የውስጥ ትግል ተዳምሮ  ከአራት ኪሎ  በትረ መንግስት  አሽቀንጥሮ  ጠቅልላ መቀሌ እንድትመሽግ እንዳደረጋት የሚታወስ ነው።ለዉጡን ተከትሎ  ሕወሓትን ተክቶ ስልጣኑን  የጨበጠው የዶ/ር አብይን መንግሥት ሕዝቡ […]

June 3, 2020
logo.png

1min9890
የተከበራችሁ የአሥራት ሚድያ ቤተሰቦችና ወዳጆች፤ አሥራት ሚድያ ከአንድ ዓመት ከጥቂት ወራት በፊት ለወገናቸው ችግር ቀድመው ደራሽ በሆኑ የአማራ ልጆች ርብርብ ሲመሰረት፤ ተስፋ የተደረገው የአማራ ሕዝብ ልጆች ብቸኛ የሆነውን የሕዝባቸውን ድምጽ በገንዘባቸው፣ በጉልበታቸውና በጊዜያቸው ደግፈው እንደሚያስቀጥሉት በመተማመን ብቻ እንደነበር እናምናለን። ለዚህም በቂ የሰው ኃይል፣ የገንዘብ፣ የዕውቀትና የአንድነት አቅም እንዳሉትም በማመን እንደሆነ እናምናለን። ባለፉት ጥቂት ወራት አሥራት […]

June 3, 2020
aklogbirara.jpg

19min8340
Egypt’s Voracity and Ethiopia’s National Resolve –It is a “who are we moment” for all Ethiopians—  Aklog Birara (Dr) Any rational person in the 21st century will understand the just and reasonable argument that Ethiopian children should no longer starve while Egyptians export food using Nile River waters, 86 percent of which comes from Ethiopia. […]

May 26, 2020
aklogbirara.jpg

25min6900
  “The ugly reality is that, most poor people in most poor countries most of the time never receive or even make contact with aid in any tangible shape or form: whether it is present or absent, increased or decreased…multi-billion-dollar financial flows—are skimmed off by dishonest commission agents, and stolen by corrupt Ministers and Presidents, […]

May 18, 2020
aklogbirara.jpg

22min5500
Why Creditors Should Cancel All of Africa’s Foreign Debt                                     Aklog Birara (Dr.) Part II of III This commentary is the second of a series setting the background on Africa’s foreign debt. In graduate school at the School of Advanced International Studies (SAIS) of the Johns Hopkins University where the emphasis was on political economy […]

May 14, 2020
aserat.jpg

1min10220
ውድ የአሥራት ሚድያ ቤተሰቦችና ወዳጆች፤ እንዲሁም ወንድምና እህት ኢትዮጵያውያን፤ እንደሚታወቀው፤ ዛሬ ግንቦት ፮ ቀን የሚድያችን መጠሪያ ስም ባለቤት ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ከዚህች ዓለም በሞት የተለዩባት ቀን ናት። ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ትውልዶች ዓይነተኛ ልጅ፣ በአርዓያነት ለዘላለም ሲጠቀሱ ከሚኖሩ ጥቂት ሀገር ወዳዶችና ጀግኖች አንዱ ናቸው። ለሰላም፣ ለፍቅር፣ ለፍትህ፣ ለሰብዓዊ መብቶች መከበር፣ ለሕግ የበላይነት፣ ለዜጎች እኩልነትና […]

May 12, 2020
aklogbirara.jpg

11min6660
     Egyptian Misrepresentation of History Perpetuates Ethiopia’s Poverty   History teaches us that about 450 BCE, the Greek historian named Herodotus called Egypt the “Gift of the Nile.” He did not know that 86 percent of this mighty river that made Egyptian civilization possible originated from the Ethiopian highlands, an upstream riparian nation. He […]

May 9, 2020
.png

1min9460
ተፈጥሮ ዑደቷን ጠብቃ እየሄደች ነው። ብርሀን በጨዋ ደንብ ለጨለማ ቦታዋን ለ’ቃለች። እንስሳትም በየጎሬያቸው ገብተዋል። አዕምሮን የሚያድሰው የወፎች ዝማሬም አሁን የለም። «ጊዜ ለኩሉ» እንደተባለው ሲንጫጫ የዋለው ዓለም ፀጥ፣ ረጭ ብሏል። በለበሰው ስጋ ምክንያት ድካም ባህሪው ነውና፣ የሰው ልጅም ተዘርሯል። ውድቅት ሌሊት ነው። በኑሮ ውጣውረድ ሲዳክር የዋለው ይህ ግለሰብ፣ የሞት ታናሽ ወንድም በሆነው እንቅልፍ ተወስዷል። ምን ዋጋ […]