July 5, 2020
ከጠቃላይ ዐቃቤ ሕግና ከፌዴራል ፖሊስ በአሥራት ሚድያ ላይ የቀረበውን ሐሰተኛ ውንጀላ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ፤ ከሁሉ አስቀድመን በሀገራችን ውስጥ ግለሰቦችን በመግደል የፖለቲካ የበላይነትን ለመቆጣጠር የሚሞክሩ ኃይሎች ከሀገር ግንባታ በተቃራኒ የቆሙና የአፍራሽነት ሚናቸው ከፍተኛ የሆነ በመሆኑ፤ ትናንት በሌሎች ዛሬ ደግሞ በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ላይ የተፈጸመውን ግድያ የአሥራት ሚድያ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ በጽኑ የሚያወግዘው መሆኑን እያሳወቅን፤ ለአርቲስት ሀጫሉ […]